Spare Parts and Car Decoration Materials
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብቻ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በክፍለ ከተማችን ውስጥ ባሉት ባንኮች በተመሰከረ (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በትክክል በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋናውና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋ።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በስንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1064628071215 የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በማለት ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
- ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይንም ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጠዋት እስከ 4፡00 ሰዓት ሰነዱን የጨረታ ሳጥን ገብቶ በዚያው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታዉ ይከፈታል።
- ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እና ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 04 37 15 50/ 09 12 06 78 28 ወይንም የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግዢ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።
የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City Sululta Sub City Administration FEDB
- Bid bond: 100,000 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
- Posted at: 2026-08-14T08:00:03.000Z