Textile, Garment and Leather
የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServicePrinting and PublishingBuilding ConstructionConstruction and Water WorksBuilding and Finishing MaterialsFinishig WorksOthersMaintenance and RepairOffice Machines and ComputersCatering and Cafeteria ServicesVehicleRentTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesMachineryOffice FurnitureFurniture and FurnishingChemicals and ReagentsLaboratory Equipment and ChemicalsMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsPharmaceutical ProductsAmharic2merkatoGulele Sub City Addis Hiwot Health Center
Description
ማስተካከያ
ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም መዝጊያው በኦሮሚያ ክልል መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ጽ/ቤት የተባለው በስህተት ሲሆን የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ በሚል ተስተካክሎ እንዲነበብ እንገልጻለን፡፡
የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a79914a0a538ad177000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-19 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gulele Sub City Addis Hiwot Health Center
- Buyer address: ሽሮሜዳ ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ሳይደርሱ በስተግራ በሚያስገባው አስፓልት 500 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞው ቀበሌ 23/18 በአሁኑ ወረዳ 6 አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
- Posted at: 2026-08-14T08:14:06.000Z