Spare Parts and Car Decoration Materials

Innovation and Technology Development Bureau would like to procure Tyre

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

“ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a990587-e041-4133-8216-531081fbe8f7/open ”

Invitation to Bid

“ Procurement of Tyre”

Procurement Reference No: ITDB-NCB-G-0002-2019-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 103000000
  • Title: Spare parts


Lot Information 

  • Object of Procurement: Procurement of Tyre
  • Description: Tires for Volkswagen ID.6 Tyre 235/50R20 and Nissan Juke Tyre 215/55 R17
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Aug 19, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Aug 26, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Aug 26, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements

Participation Fee
Eligibility Documents Legal Qualification
Factor Criteria
ዜግነት

ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

 

 

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

Professional Qualification
Factor Criteria
በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣

የቴክኒክ መግለጫ

በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

Technical Qualification
Factor Criteria
በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣

የቴክኒክ መግለጫ

በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

Bid Security Amount: 50,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank_Guarantee, CPO,

Bid Security From for Foreign Bidders:

Bid Security Form For Local Bidders: Bank_Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ጨረታውን የሰረዝ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ Bid Security/CPO እስካን ተድርጎ በሲስተም መግባት እና ኦርጂናሉ ጨረታው ከመጠናቀቁ በፊት በአካል መስሪያ ቤቱ ደረስ መምጣት አለበት ። ይህን ላላደረገ ድርጅት ቢሮው ሃላፊንቱን አይወስድም ። ጨረታው የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን ከመድረሱ በፊት፣ ተጫራቹ ናሙና ማቅረብ አለበት።

Address: 

  • Procuring Entity: Innovation and Technology Development Bureau
  • Country: Ethiopia
  • Town: አዲስ አበባ
  • Street: ፒያሳ እሪ በከንቱ ዋስትና የገበያ ማእከል 13 /14 ፎቅ
  • Room Number: Mahiberawi watna bldg 13 floor
  • Telephone: +251118132208
  • Email: [email protected] 
  • Po Box: 
  • Fax: 

Tender details

  • Deadline: 2026-08-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-26 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Innovation and Technology Development Office
  • Buyer address: አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አምስት ኪሎ ስፖርት ኮሚሽን ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601
  • Bid bond: 50,000 ETB
  • Published on: Government (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T06:46:28.000Z
← Back to all tenders