Textile, Garments and Uniforms
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች የተለያዩ ህትመቶች፤ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ለሥልጠናና መስተንግዶ የሚውል ሻይ ቡና፤ የመኪና ጎማ፤ የግንባታ ዕቃዎች ሞተር ሣይክሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ ወዘተ)፤ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡ -
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው፡፡
2. የ2018 ዓ.ም የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የንግድ መታወቂ-ያ TIN / ያላቸው::
3. በመንግሥት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል ::
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ/ በተረጋገጠ ባንክ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ከሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ፊርማና ማህተም ያለው ለየብቻ በሰም በታሸገ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የመወዳደሪያ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
7. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
8. የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል፡፡
9. የጨረታ አሸናፊዎች በጨረታ ማቅረብ 5 ቀን በኋላ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ በመገኘት አሸናፊው የውል ስምምነት መፈረም አለባቸው፡፡
10. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሙሉ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠቃለው ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ካስገባ በኋላ ገንዘቡን መውሰድ የሚችል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-ጋዜጣው የወጣበት ቀን ይቆጠራል፡፡
አድራሻ ፡- ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ፤ ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 022 665 0066 ባሌ ሮቤ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bale Zone Sinana Woreda FEDB
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T07:50:31.000Z