Stationery

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ሞተር ዘይት፣ ዳፕስተር፣ ፊልትሮ የዘይትና ናፍጣ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተሮች ግልጋሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ የተመረጠውን እቃ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በቀረቡ፦

  1. የጽህፈት መሳሪያ
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3.  ፈርኒቸር
  4.  የመኪና ሞተር ዘይት፣ ዳፕስተር፣ ፊልትሮ የዘይትና ናፍጣ

በዚህ መነሻ፤

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ያለው፡፡
  2. ቲን ነምበር ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3.  የቫት ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. በአቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የጨረታ ማቅረቢያ ቀን ጨረታ ከወጣ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 15ኛው ቀን የጨረታው ሰነድ በሁለት ኮፒና በአንድ ኦርጅናል በፖስታ በማሸግ ግዥ/ን/አስ/ኬ/ቲም ክፍል የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ስድስት ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን ስምንት ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ በግዢ ንብረት አስተዳደር ኬዝቲም ክፍል ብር 500.00 ብር በየሎት መግዛት ይቻላል፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO/በሌላ አማራጭ ብር 50,000 ማቅረብ ይጠበቃል፡፡
  8. ተጫራቾች ወኪሎች በመክፈቻ ሰዓት ላይ መገኘት ይቻላል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር: 011 330 12 54 ፣12 55 ደውስው ይጠይቁ።

የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት

ወልቂጤ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታ ከወጣ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 15ኛው ቀን ስድስት ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-01 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታ ከወጣ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 15ኛው ቀን ስምንት ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 50,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር በየሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T07:53:12.000Z
← Back to all tenders