Office Furniture
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክቴር መስሪያ ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክቴር መስሪያ ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት መጫረት የሚችሉት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን ና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- በስራ ሂደቱ ማንኛውም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው
- የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ የሚችሉ።
- የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት አይነቶችን የሚገልጽ ሰነድ ከገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
- ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን የፈርኒቸር ዕቃዎች የሚሸጡበት ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሽገው ዘወትር በስራ ሰዓት ሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- ዕለቱ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- የጽ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0462260284/0916156117
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሸበዲኖ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Zone Shebedino Woreda FEDB
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T07:59:00.000Z