Spare Parts and Car Decoration Materials

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ለሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ እና የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ለሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ፣
  • ሎት2 የመኪና ጎማ እና
  • ሎት3 የግንባታ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል ። 

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ 

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -5 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
  • ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ፣ቀን እና ሰዓት ይከፈታል ።

ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 058 334 0607 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-31 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Denbiya Woreda Finance & Economic Development Office
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T08:40:16.000Z
← Back to all tenders