Textile, Garments and Uniforms

በአዲሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አንጦጦ ማርያም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

Description

የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አንጦጦ ማርያም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በሎት የሰራተኛ ቡናና አና ሻይ ከፋፍሎ በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል።

ሎት1

የደንብ ልብስ፤ የስፖርት ትጥቅ ግዥ፤ ስፌት፤ ፍራሽ፤ ካፖርት እና ብርድ ልብስ

ብር 22,039.98

ሎት2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

ብር 13,084.64

ሎት3

ህትመት

ብር 1200

ሎት4

አላቂ የህክምና ዕቃዎች

ብር 1200

ሎት5

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

ብር 12,000

ሎት6

ለሌሎች አላቂ ዕቃዎች

ብር 19,600

ሎት7

ለተለያዩ መሣሪየዎችና መጻሕፍት

ብር 3000

ሎት8

-ኮንፒውተር ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማባዣ ማሽን ጥገና

ብር 6,000

ሎት9

ለህንጻ፤ለቁሳቁስ እና ለተገጣጠሚዎች ጥገና

ብር 26,000

ሎት10

ቋሚ እቃ

ብር 28,000

ሎት11

ለመስተንግዶ የሰራተኛ ቡናና አና ሻይ

ብር 17,400

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች፡-

1. በመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

3. የዕቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ፡ ባይቀርብ አንደ ተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል።

4. ተጫራቶች የማይመለስ በእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ ) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ ቤቱ ፋ/ግ/ን/አሰ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

5. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልፅ መሙላት አለባቸው።

6. ተጫራቶች በየሎቱ የጫረታ ማሰከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

7. ተጫራቶች የተመረጡ ዕቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡

8. ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳሣን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 05 ማሰገባት ይቻላል።

9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ደርጅቶች ካሸነፉበት ጠቅላለ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።

10. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ የትራንስፖርት ወጪ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለበት። ት/ቤቱ በጭቃዎች ላይ 20% የመጨመር የመቀነስ መብት አለው።

11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች፣ ሁሉም ተጫራቶች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ተጫራች የሚከፈት ይሆናል። 

12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. አድራሻ ጉለሌ ከፍለ ከተማ አንጦጦ ማሪያም ቤተከርስቲያን ከፍ ብሎ እንጦጦ ማሪያም የመጀ/ደ/ት/ቤት

14. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 812 0769/ 09 10 20 56 14

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ ቢሮ በጉለሌ
ክ/ከተማ ት/ጽ ቤት እንጦጦ ማርያም የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-28 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Entoto Mariam Elementry School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T08:24:31.000Z
← Back to all tenders