Wood and Wood Working
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጣውላ ምርት ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OFWE/XA01/2019
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
- በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በጅማ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በባሌ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በኢሉአባቦራ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
- በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የእንጨት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
በመሆኑም
1. የጣዉላ የቤትና የቢሮ እቃዎችና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም Tin number ያላቸውና እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘዉ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በሚወጣበት በጂማ ቅ/ጽ/ቤት (ጂማ)፣ በኢሉአባቦራ ቅ/ጽ/ቤት (መቱ)፣ በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት (አርሲ ነጌለ)፣ ፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት (ፊንፊኔ)፣ በሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት (ጭሮ)፣ በቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት (አዶላ)፣ በባሌ ቅ/ጽ/ቤት (ጎባ) በወለጋ ቅ፣ጽ/ቤት (ግምቢ) በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ወስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ:- www.oromiaforestet, በስልክ ቁጥር 0111240249 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል
- Bid opening: 2026-08-31 17:00
- Bid opening (note): ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T09:19:40.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et