Textile, Garment and Leather

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን

  • ሎት 1 ደንብ ልብስ ፤
  • ሎት 2 የስፌት ዋጋ ሲፒዮ
  • ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች
  • ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 6 የተለያዩ መሳሪያዎች
  • ሎት 7 የማሽነሪ መሳሪያዎች
  • ሎት 8 ልዩ ልዩ ውጤቶች
  • ሎት 9 የጥገና ዕቃዎች
  • ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች
  • ሎት 11 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
  • ሎት 12 የህትመት ስራዎች
  • ሎት 13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።
  2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያለው።
  3. የግብር ክሪላንስ ያለው።
  4. የአቅራቢነት ሊስት መመዝገባቸውን/በዌብ ሳይት ማረጋገጥ የሚች።
  5. የ VAT መመዝገባቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
  6. የጥቃቅንና አነስተኛ በሚያመርቱት ምርት የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ /የጥቃቅን የአምራችነት ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።

ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል።

  1. ሎት 1 የደንብ ልብስ CPO ብር 10,000.00 / አስር ሺህ ብር ብቻ (2%)
  2. ሎት 2 የስፌት ዋጋ CPO ብር 4,000.00 /አራት ሺህ ብር ብቻ
  3. ሎት 3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች CPO ብር 8000.00 /ስምንት ሺህ ብር ብቻ (2%)
  4. ሎት 4 ህትመት ሲፒዮ 480.00/አራት መቶ ሰማኒያ ብር ብቻ (2%)
  5. ሎት 5 የህክምና ዕቃዎች CPO ብር 600.00 /ስድስት መቶ ብር ብቻ (1.2%)
  6. ሎት 6 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች CPO 8,000.00 /ስምንት ሺህ ብር/(2%)
  7. ሎት 7 ልዩ ልዩ ክፍያዎች CPO ብር 600.00 /ስድስት መቶ ብር ብቻ (2%)
  8. ሎት 8 የፅዳት ዕቃዎች CPO ብር 8,400.00 /ሰምንት ሺህ አራት መቶ ብር ብቻ/(0.9%)
  9. ሎት 9 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ CPO ብር /8,000.00 /ሰምንት ሺህ ብር ብቻ |(2%)
  10. ሎት 10 የማሽነሪ መሳሪያዎች ዕድሳት CPO ብር /1,600.00 /አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር ብቻ (2%)
  11. ሎት 11 ልዩ ልዩ የህንፃ ጥገና ዕቃዎች CPO ብር /6,397.00 /ስድስት ሺህ ሶስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ብቻ/(2%)
  12. ሎት 12 ቋሚ ዕቃዎች CPO ብር /20,700.00/ሃያ ሺህ ሰባት መቶ ብር ብቻ (0.9%)
  13. ሎት 13 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃ CPO /180.00 / አንድ መቶ ሰማኒያ ብር ብቻ/(0.9%)
  • ጠቅላላ ድምር 76,957.00/ሰባ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሰባት ብር ብቻ

9. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 07 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።

10. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር)ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

11. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በ5፡00/ አምስት ሰዓት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

12. ተጫራቾች ያሸነፉበት ዋና ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።

13. ተጫራቾች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የሚቀረብባቸው ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሸን(Specification) መሰረት ማቅረብ አለባቸው።

14. የጨረታ አሸናፊ ድረጅት ያሸነፈበት ዕቃ በራሱ ትራንሰፖርት መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት።

15. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

16. መ/ቤ/ቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ3 የብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት።

ከአማኑኤል ቶታል ወረድ ብሎ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ ፦

  • 011 273 6094 
  • 011 273 6093
  • 011 213 2493

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Bid opening: 2026-08-28 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhanena Selam Elementary & Middle School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T09:36:51.000Z
← Back to all tenders