Finishig Works
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የህንፃ ግንባታ እድሳት ሥራ እና የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0023/2018
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሥራዎች አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል።
|
ሎት 1 |
የህንፃ ግንባታ እድሳት ሥራ አዲስ ዘመን ፣ ወረታ እና አዴት ቅርንጫፎች BC / GC -6 and above |
||||||
|
ሎት 2 |
የህንፃ ግንባታ እሳት ሞጣ ፣ ደንበጭ እና ቻግኒ ቅርንጫፎች BC / GC -6 and above |
||||||
|
ሎት 3 |
የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች |
ተቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
ተቁ |
የዕቃው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
A4 copy paper |
19,250 |
13 |
Blue Pen |
82,500 |
||
|
2 |
Carbon |
550 |
14 |
Red Pen |
1,104 |
||
|
3 |
Flat file |
27,500 |
15 |
Protocol record |
275 |
||
|
4 |
Rubber band |
783 |
16 |
Glue/cola |
550 |
||
|
5 |
Stapler wire small |
2,446 |
17 |
Stapler Machine BIG |
178 |
||
|
6 |
Paper clip medium |
550 |
18 |
Stapler Machine Medium |
330 |
||
|
7 |
Fastener |
438 |
19 |
Puncher Big |
207 |
||
|
8 |
Stamp ink |
1,650 |
20 |
Puncher small |
240 |
||
|
9 |
Register record |
1,100 |
21 |
Toner (Printer Ink MLT-D203E) |
479 |
||
|
10 |
Marker |
530 |
22 |
Printer ink 26A |
110 |
||
|
11 |
Fluid |
55 |
23 |
Photocopy ink C-EXV42 |
550 |
||
|
12 |
Box file with Metal |
8,250 |
|
||||
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመካፈል ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት። ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1201390000037 በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ሎት-1 እና ሎት -2 ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ፣ ሎት 3 ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ስልክ ቁጥር 011 558 1658
ፀደይ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-01 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Bid bond: የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T10:02:29.000Z