Textile, Garments and Uniforms
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር፡ OT/06/2026-27
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
|
ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት
|
መግለጫ
|
|
ጃኬት |
በቁጥር
|
613
|
በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከለር (Navy-Blue Color and Different Size) |
1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ::
አድራሻ
ግዥ እና ውል አስተዳደር ዋና ክፍል
የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115572098/95
2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከናሙና ጋር እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
3. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
4. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኦሮሚያ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-27 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T12:18:11.000Z