Materials
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የማስተማሪያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- የጽህፈት መሣሪያዎች
- የአገል/ሠራተኞች የሥራ ልብስ
- ልዩ ልዩ የቢሮ ዕቃዎችና አነስተኛ መሣሪያዎች
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
- አላቂ የትምህርት መሣሪያዎች
- የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች ናቸው፡፡
በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡
ሀ/ የዘመኑ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፤
ለ/ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ሐ/ ተወዳዳሪዎች የሚፈለግባቸውን የባለቤትነት መረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ፡፡
መ/ተጫራቾች የዕጸዋት ዘር የጥራት ማረጋገጫ የድጋፍ ደብዳቤ ከግብርና ሚንስቴር/ ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ሠ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በCPO በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
ረ/ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናው እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሸ/ ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ ብር) በኮሌጁ የባንክ አካውንት በማስገባት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
በ/ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚህ ዕለት ከቀኑ 8:30 ተወዳዳሪቸዎች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
ተ/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-341-24-95 በመደወል ይጠይቁ፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወሊሶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-27 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Woliso Poly Technic College
- Bid bond: 20,000 ብር
- Bid document price: 2000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T13:36:09.000Z