Textile, Garments and Uniforms
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም
ሎት01 የደንብ ልብስ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ሎት 03 አላቂ የህክምና እቃዎች ሎት 04 አላቂ የትምህርት እቃ፣ ሎት 05 አላቂ የፅዳት እቃ፣ ሎት 06 አላቂ ልዩ ልዩ እቃ ሎት፣ 07 ትራንስፖርት ፣ሎት 08 ጥገና ፣ሎት 09 ቋሚ እቃዎች፣ ሎት 10 የሻይ ክበብ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለማሳተፍ የምትፈልጉ ለሎት 01፡- የጨረታ ማስከበሪያ 29,000.00 (ሀያ ዘጠኝ ሺ ብር) ለሎት 02፦ 27,000.00 (ሀያ ሰባት ሺ ብር) ሎት 03፡- 10,000 (አስር ሺ ብር) ሎት 04፡- 13,260.00 (አስራ ሶስት ሺ ሁለት መቶ ስልሳ ብር) ሎት 05፡ 30,000.00(ሰላሳ ሺ ብር) ሎት 06፡ -13,000.00(አስራ ሶስት ሺብር) ሎት 07፦ 10,000.00 (አስር ሺ ብር) ሎት 08 ፡-10,000 (አስር ሺ ብር) ሎት 09፡- 20,000.00 (ሀያ ሺ ብር) ሎት 10፡ - 17,360 (አስራ ስባት ሺ ሶስት መቶ ስልሳ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
1. ጨረታውን ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር መቶ) ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናስ ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ጨረታው ይህ ጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰአት ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ጨረታው ይከፈታል፡፡
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አሰር) የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5.ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ከሎት 01 ሎት 02 ሎት 03 ሎት 04 ሎት 05 ሎት 06 ድረስ ላሉት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለሎት 09 ቋሚ እቃ በት/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ መሰረት ይሆናል፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳነዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
8. አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9.ት/ቤቱ የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደአስፈላጊነቱ በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ የሚችል ሲሆን ተጫረቾች ላሸነፉት ዕቃ የ 6 (ስድስት) ወር ዋስትና መስጠት አለባቸው፡፡
10.ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ከተማ የፊትአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደ/ት/ቤት
ቄራ ጎተራ ከፔፕሲ ፖሊስ ጣቢያ ወረድ ብሎ ወይም ከጎፋ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ፡፡
ስልክ ቁጥር፡-011-4-70-41-67 ወይም 011-416-72-65
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-26
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-08-27 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Fitawurari Lake Adigeh Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T07:03:44.000Z