Accounting and Auditing, Accounting System Design

ትሩ ላይት የህፃናት ልማት እ.ኤ.አ የ2026፣ 2027 እና የ2028 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ለሶስት አመት ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ትሩ ላይት የህፃናት ልማት መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ አየር ጤና አከባቢ የበጎ አድራጎት ስራን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እ.ኤ.አ የ2026፣2027 እና የ2028 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ለሶስት አመት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የ2026 የሂሳብ ፋይል ብዛት 8 ሲሆን የበጀት አመቱ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 2026 ያልቃል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች

  • የሶስት አመት የክፍያ መጠን የሚገልፅ የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሮፎርማ)
  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተሟላ የሙያ ፍቃድ የስራ ልምድ ማስረጃ የIPSAS ስልጠና የወሰደ(ች)
  • ስራውን ሰርቶ ለማስረከብ የሚወስድበትን ጊዜ በግለፅ በታሸገ ፖስታ ድርጅታችን ቢሮ በአካል በመቅረብ መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

አድራሻ፡- ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ ወረዳ 01 አየር ጤና ሳሚ ካፌ ጀርባ 250 ሜትር ገባ ብሎ አብዲ ቦሩ እንጨት ቤት አጠገብ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251-911-64-63-31 / +251-926-70-59-51

E-mail:- [email protected] 

ትሩ ላይት የህፃናት ልማት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: True Light Children Development
  • Buyer address: ከአየር ጤና መሰናዶ ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ዓለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሚገኘው መስጊድ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T09:34:30.000Z
← Back to all tenders