Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች፡-

  1. በዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀትና ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ከፋይናንስና ኢ/ል/ቢሮ የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋገጥ የምዝገባ ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ብር 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4.  ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ለዶክመንት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብቻ በመክፈል ከማርጯ/አ/የፋ/ተቋም ፋይናንስ መምሪያ ድረስ በመቅረብ ወይም በኢት/ያ ንግድ ባንክ ማርጪ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም ስም በተከፈተው ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000564691252 ገንዘብ ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን የባንክ አድቫይሱን በE-mail: [email protected]  በመላክ በስልክ ቁጥር 0949616937 ደውለው በመግለጽ ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ ጋዜጣው ከወጣበት አሥር /10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ስለሆነ ተጫራቾች ወላይታ ሶዶ ወልማ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 1 መ/ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሣጥን ጋዜጣ ከወጣበት አሥር/10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡15 ሰዓት በቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-180-76-66

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጋዜጣ ከወጣበት አሥር/10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-27 10:15
  • Bid opening (note): ጋዜጣ ከወጣበት አሥር/10/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Marchua Small Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T10:26:59.000Z
← Back to all tenders