Spare Parts and Car Decoration Materials
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለተለያዩ ተሽከርካሪ ዓይነቶችና ሞዴሎች መለዋወጫ እቃዎች(spare pats) በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ቁጥር 005/2018
የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች(spare-parts) ግዥ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ድርጅታችን ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለተለያዩ ተሽከርካሪ ዓይነቶችና ሞዴሎች መለዋወጫ እቃዎች(spare pats) በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተሸከርካሪ ዓይነተቹም፡-
1. TOYOTA HILUX
2. TOYOTA LAND CRUISER
3. TOYOTA PIC UP S/CAB
4. NISSAN KICKS,WD 25,QD 32
5. STATION WAGON
6. TOYOTA PIC UP D/CAP
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የታደሰ የዘርፉ ንግድ ሥራ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
5. ተጨራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የጨረታ መስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
6. ጨረታው በሁለት ኤንቨሎፕ የሚካሄድ በመሆኑ ተጨራቾች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ኦፈር ሰነዶችን ለብቻ በመለያት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ አዲስ አበባ አደይ አበባ አከባቢ ከባቡር መስመር 30 ሜትር ገባ ብሎ ከሚገኘው ኢካፍኮ አ/ማህበር መ/ቤት ሽያጭ ክፍል ብር 500 (አምስት መቶ) መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታ ሰነድ ሳጥን በ11ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ትንሹ አደራሽ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፤ ሌሎች መስፈርቶች ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አክሲዮን ማህበሩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁ.0114 420 675 ወይም 0114 423 035
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከሰዓት 8፡00
- Bid opening: 2026-08-27 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ECAFCO S.C.
- Buyer address: ECAFCO S.C Addis AbabaEthiopia
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T12:10:38.000Z