Materials

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ, ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 42869

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር, ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር ብሌድ,ፋይበር ኦፕቲክ ስፕላይስ ፕሮቴክሽን ስሊቭ እና 12V/5V ኮንቨርተር ከብል ( (Fiber Cleaver, Optical Fiber Cleaver Blade, Fiber Optic Splice Protection Sleeve and 12V/5V Converter Cable) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4286952,4286950 and 4286948) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከ ነሀሴ 20 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 12  ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በ ቢሮ ቁጥር 205  ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-09-22 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: ethiotelecom (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T12:24:17.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
← Back to all tenders