Textile, Garment and Leather

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. ሎት 1. የሰራተኞች የደንብ ልብስ….................................5000

2. ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች................3000

3. ሎት 3. ልዩ ልዩ የህትመት ግብአቶች……………………………..2000

4. ሎት 4. አላቂ የትምህርት እቃዎች………………………………….3000

5. ሎት 5. አላቂ የዕዳት ዕቃዎችእና ሌሎች አላቂ እቃዎች...........2000

6. ሎት 6. ልዩ ልዩ አላቂ እቃዎች………………………………….....3000

7. ሎት 7. የፈጠራ ስራ ዕቃ መግዣ………………………………..…1000

8. ሎት 8. ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣዎች እድሳት እና ጥገና...........5000

9. ሎት 9. ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ መግዣ………………….….5000

10.ሎት 10. ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች መግዣ.....................1000

11.ሎት 11. አላቂ የህከምና እቃዎች............................................1000

12 ሎት 12 ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ እድሳትና ጥገና.................2000

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ፣

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማቅረብ የሚችሉ

3. የተጨማሪ ዕሴት (ታክስ) ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5. ዋጋው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፤ ያባይሆን ለሚፈጠረው ክፍተት ኃላፊነቱን ነጋዴው እንደሚወስድ እናሳውቃለን።

6. ጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ከላይ በተዘረዘረው ሎት ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦውን(CPO) ማቅረብ የሚችል።

7. የጨረታ ስነዱን በአጠቃላይ 600 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በወርሃ የካቲት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።

9. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመለየት በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ ሲፒኦውን(CPO) እና ተያያዥ መረጃዎችን ደግሞ የጨረታውን ሰነድ ኮፒ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ በተጨማሪም የሚያቀርቡትን እቃ ዋጋ ከነቫቱ መሙላ አለባችሁ።

10. ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው ቀን 10፡30 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የ11ኛው ቀን ዕለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።

12. የጨረታ አሸናፊ ጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና ማስያዝ አለበት።

13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ አድራሻችን

ቄራ በርታ ኮንስትራክሽን ከፍ ብሎ ወደ ቂርቆስ መሄጃ መንገድ ላይ።

በላንቻ በኮንኮርድ ገባ ብሎ ወረዳ 4 ጽ/ቤት አለፍ ብሎ በስተግራ ባለው አስፓልት መንገድ ወደ ቄራ መውጫ ላይ ይገኛል።

0114 163 563፣ 0114 703 795፣ 0114 703 789

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወርሃ የካቲት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ/መካ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 10፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-29 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kirkos Sub City Wereha Yekatit Primary, Elementary and Middle School
  • Buyer address: ከአርባ ምንጭ አሳ ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫ ዝቅ ብሎ ይገኛል። ወይም በላንቻ በኩል ለሚመጡ አብዮት ቅርስ ት/ ቤት ወደ 45 ቀበሌ በሚወስደው መንገድ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 600.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T13:40:44.000Z
← Back to all tenders