Printed Advertising Materials
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት የህትመት አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ
- የህትመት አገልግሎት፣
- የመስተንግዶ አገልግሎት፣
- የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣
- የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም:-
1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ
- ኪው አር ኮድ ደረሰኝ ያለው ብቻ መወዳደር ይቻላል
- የታክስ መለያቁጥርቲን ሰርተፍኬትያላቸውመሆናቸውንየሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO
- ሎት 1. የህትመት አገልግሎት 0.5% 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 2. የመስተንግዶ አገልግሎት 0.5% 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 3. የመኪና ኪራይ አገልግሎት 0.5% 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ
- ሎት-4 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት0.5% 6000.00/ስድስት ሺህ ብር ብቻ/
- ሎት 5. የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ 0.5% 10,000.00 /አስር ሺህ ብር ብቻ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
3. ተጫራቾች ሰነዱን የየሎቱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
4. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራጮች ከተደራጁበት አካል ህጋዊ ማስረጃቸውን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን በሁለት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ህጋዊ ማህተማቸውን ማስቀመጥ እንዲሁም ዋጋቸው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አውቶቢስ ተራ አበነም ጀርባ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/8/አስተዳደር
ግራውንድ ላይ
ስልክ ቁጥር፡- 01112734524
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-29 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ketema Sub-City Woreda 08 Finance Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T14:26:15.000Z