Textile, Garment and Leather

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

አንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2019 ዓ.ም

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች፡-

የሎት ዝርዝር

የእቃው ዓይነት

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

የደንብ ልብስ

36000 ብር

ሎት 2

አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች እና መገልገያ እቃዎች

40000 ብር

ሎት 3

የጽዳት እቃዎች

28000 ብር

ሎት 4

ቋሚ ዕቃ ኤሌክተሮኒክስ እና ፈርኒቸር

20000 ብር

ሎት 5

የዲኮር ፣ሞንታርቦ እና ጄኔሬተር ኪራይ

10000 ብር

ሎት 6

ህትመት ስራዎች

10000 ብር

ሎት 7

መስተንግዶ

3000 ብር

ሎት 8

የአትክልት ልማት ዘር እና የእንስሳት መድሀኒት

5000 ብር

ሎት 9

የትራንስፖርት አገልግሎት /መኪና ኪራይ/

5000 ብር

ሎት 10

የኮምፒተር ፕሪንተር፣ስካነር እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ጥገና የፈርኒቸር /ጠረጴዛ፣ወንበር መሳቢያ የመሳሉት/ ጥገና

5000 ብር

ሎት 11

የጉልበት ስራዎች

3000 ብር

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ግብር የከፈሉበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የንግድ መስክ ያለው።
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ መስክ /ዘርፍ/ የሚገልጽ በጨረታው የሚያሳትፍበት የድጋፍ ደብዳቤ በጽ/ቤት ሀላፊው ፊርማ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችሉ።
  • በአቅራቢነት የተመዘገበበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፣የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በየሎቱ በብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመግዛትና በትክክል በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ኢንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።
  • በሎት 5፣ሎት 6፣ሎት8፣ ሎት9 ሎት 10 እና ሎት11 የቲኦቲ ወይም የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ሌሎች ሎቶች ማለትም ሎት 1፣ሎት2፣ሎት3፣ሎት 4፣ሎት 7 የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ (ሎት 1፣ሎት 2፣ ሎት 3፣ ሎት 4፣ ሎት6 ናሙና እና ሎት 5 (ዲኮር) በፎ በቅድሚያ ማቅረብ ግዴታ አለበት።
  • ናሙና መቅረብ የሌለባቸው ደግሞ ፣ ሎት5፣ ሎት7፣ሎት 8፣ሎት9፣ሎት10 ሎት 11
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ የቫት ወይም ቲኦቲ ዋጋ ጨምሮ እቃውን ዝርዝር ማስገባት ይኖርበታል፤ ቫትን ያላካተተ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ይሰረዛል።
  • ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ማንኛውም ተጫራች የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ አገር ውስጥ ምርት የሚያቀርቡ ይበረታታሉ።
  • የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበት እቃ በሚደረገው ውል መሰረት በራሱ ትራንስፖርት በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ሰነዱን በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር ቀርቦ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡00 ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡እንዲሁም መስሪያ ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20 ፐርሰንት የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለአሸናፊዎች ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለበት።

አድራሻ ፡- ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቸርች ጀርባ ገባ ብሎ

የቢሮ ስልክ ቁጥር 0113-69-19-92

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9/ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-28 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe Keranio Sub City Woreda 9 Finance and Economic development Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T15:09:43.000Z
← Back to all tenders