Construction Machinery and Equipment
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል
Description
የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር
ሙሲፋ/26/2018
በ2019 በጀት ዓመት ፋብረካው ግዢ ለሚፈፀምባቸው ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣
ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ
የሚችሉ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በ2019 በጀት ዓመት ፋብሪካው ግዚ ለሚፈፀምባቸው ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል።
ከፋብሪካው ጋር አብሮ ለመሥራት የሚፈልጉ አቅራቢዎች የማይመለስ ብር 575.00 ከነቫቱ በመክፈል የፍላጎት መግስጫ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫ ሰነዳቸውን (መሳተፍ የሚፈልጉበትን የአቅርቦት ዘርፍ የሚገልፅ ደብዳቤ በመፃፍ) ከተጠቀሱት ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የፍላጎት መግለጫቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለስዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሰነዱ በዕለቱ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
ፋብሪካው ፍላጎቱን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-09-15 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid document price: 575.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
- Posted at: 2026-08-19T07:09:01.000Z