Finishig Works
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የስራ ክፍሎች የአልሙኒየም ፓርቲሽን እና የፋርማሲ ሼልፍ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የስራ ክፍሎች የአልምኒየም ፓርቲሽን እና የፋርማሲ ሼልፍ ለማሰራትይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ (ዶክመንት) በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
1. ተጫራቾች ተፈላጊ ስራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ 25000 በባንክ በተመሰከረ C.P.O /ሲፒኦ/ የጨረታ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተለያዩ ፖስታዎች በመሙላት ፋይናንሽያልና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30-6፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በግዥ ኬዝ ቲም ክፍል ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
5. ጨረታው በ15ኛው ቀን በ08፡00 ተዘግቶ በ15ኛ ቀን ከሰዓት በኃላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ የመክፈቻውም ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በህዝባዊ በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
6. ሆስፒታሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 329 9263 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኃላ በ8፡00
- Bid opening: 2026-09-03 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኃላ በ8፡30
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Worabe Comprehensive Specialized Hospital
- Bid bond: 25,000.00 ብር
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 20, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T08:24:02.000Z