Water Engineering Machinery and Equipment
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ይፈልጋል
Water Engineering Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksWater Pipes and Fittings
Amhara
Description
የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ማስታወቂያ
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በቀን 04/12/2018 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር TIS/02/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለከብተሌ ከተማ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን አንጂ የጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ስለተደረገበት የተስተካከለውን የጨረታ ሰነድ በኩባንያው ድህረ ገጽ www.tisisat.com ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚዘጋበት ቀንም ወደ 22/12/2018 ዓ.ም መራዘሙን እናሳውቃለን።
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a7af1550a538a0b14000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-08-28 15:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Tis Esat Water Works P.L.C
- Published on: Addis Zemen (Aug 20, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T10:44:57.000Z