Health Related Services and Materials
የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
1. በዘርፉ የታደሰ አግባብ ያለው የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው/ያላት
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው/ያላት
4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 99 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ሰነዱን ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ጨረታ ሰነዱ ላይ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን - ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ጠቅላላ ዋጋ 1% እና በላይ በሲፒኦ ወይም በአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል።
6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የህዝብ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
7. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
8. በጨረታው ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪል ባይገኝም ጨረታውን አያስተጓጉልም።
9. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከ6/12/2018 ዓ.ም እስከ 02/13/2018 ዓ/ም ድረስ
10. ጨረታው በ02/13/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በ4፡30 ይከፈታል።
11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0334470475 / 0334470421 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አጅባር
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-07 10:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Amhara Sayent Ajibare Primary Hospital
- Bid bond: 1% እና በላይ
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T10:23:29.000Z