Textile, Garments and Uniforms

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. ልዩ ልዩ የትምህርት አላቂ እቃዎች
  • ሎት 3 ህትመት
  • ሎት 4 የጽሕፈት ዕቃዎች
  • ሎት 5 የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 6. የማሽነሪ እና ለተገጣጣም ቋሚ ዕቃዎች
  • ሎት 7 እድሳት እና ጥገና አገልግሎት

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩተን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

  1. ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር እና በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የተጫማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የመንግሥት ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆኑ የሚገልጽ አግባብነት ያለው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጀ ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ግዥ ክፍል በመቅረብ ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ላሉት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200/ ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1. ሃምሳ አምስት ሺህ (55000) ሎት 2 ሰላሳ አንድ ሺህ (31000) ሎት 3 ሦስትሺህ (3000 ሎት 4 አስር ሺህ (10000) ሎት 5 አርባ ስምንት ሺህ (48000) ሎት 6 ሃያ ሺህ (2000) እና ሎት 7 ሰባት ሺህ (7000) ብር ሲሆን በተረጋገጡ ሲፒኦ (CPO) በኮልፈ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይታሸጋል በዕለቱ የሥራ ሰዓት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች በሚወዳደሩት ዕቃዎች በሙሉ ጨረታው ከመከፈቱ ı ቀን በፈት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  6. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም።
  7. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ዋጋ ላይ ብትን ጨምሮ በግልጽ መሙላት አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም በተወዳደሩበት ዋጋ አሸናፈነታቸውዉ ከተገለፀላችዉ በኋላ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% ለግዥ ፈፃሚ አካል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው በውሉ መሰረት
  9. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10.  ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2፡30 እከ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት ደግሞ 7፡00 ሰዓት እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ መሆኑን እያሳወቅን

በተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጡ ከሆነ የማናስተናግዳቸው መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 07 ዓለም ባንክ 40 ሜትር አደባባይ እሳት አደጋ ፊትለፈት ለተጨማሪ መረጃ ቁጥሮች 0912255229/0910190376

በጀ/ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር 2 ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: General Wako Gutu No-2 Primary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T10:28:02.000Z
← Back to all tenders