Construction Machinery and Equipment
በጅማ ዞን የኦሞ ቤሮም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት ለ2019 አ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች ለመጠገን እና አዲስ መንገድ ለመስራት የማሽነሪ ኪራይ (Rental) ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በጅማ ዞን የኦሞ ቤሮም ወረዳ ገንዘብ ጽቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት ለ2019 አ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች ለመጠገን እና አዲስ መንገድ ለመሳራት የማሽነሪ ኪራይ (Rental) ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የሚፈለጉ ማሽነሪዎች
|
ተ.ቁ |
የማሸነሪ አይነት |
ብዛት |
ሞዴል |
የኪራይ አይነት |
የስሪት ዘመን በአወሮፓ አ.አ |
|
1 |
ግሬደር |
1 |
CAT 140 Hp |
በሰዓት |
2022 እና ወዲህ |
|
2 |
ኤክስካባተር |
1 |
CAT 325 HP (chain) |
በሰዓት |
2022 እና ወዲህ |
|
3 |
ዳምትራክ |
2 |
SINO 16 M3 |
M² |
2022 እና ወዲህ |
|
4 |
ሩሎ |
1 |
14 TON |
በሰዓት |
2022 እና ወዲህ |
|
5 |
ዶዘር |
1 |
D8R |
በሰዓት |
2022 እና ወዲህ |
በጨረታው ለመጠዳደር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1. የማሽነሪ ክራይ (Rental) ፍቃድ ያላቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ፐ ቁጥር ያላቸው።
3.የ2019 አም የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃድቸውን ያደሱ፡
4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገበ መሆን አለባቸው
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት በገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ቀርበው የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የቅድመ ማጣርያ ቴክኒካል ዶክመንት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ለብቻ እንቨሎፕ በማሸግ በጥንቃቄ በመሙላት እና አስፈላጊ ዶከመንቶችን በማያያዝ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ሦስቱንም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ መጻፍ ይኖርባችዎል።
ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሦስቱንም በአራተኛ ኤንቨሎፕ በማሸግ እና ቴክኒካል ዶከመንት በማለት
8. የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሽያል) ዶከመንት ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ በፖስታ ለየብቻ በማሸግ ተገቢውን መረጃ በመሙላት በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሁለቱም በሌላ ኤንቨሎፕ ይታሸጋል፡፡በመጨረሻም ሁለቱንም የቀረበ ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፖስታዎቹን በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተፈላጊውን መረጃ በጉልህ ግልጽ በሆኑ ጽሑፍ በመጻፍ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ስርዝ ድልዝ ያለባቸው እና በግልጽ የማይነበቡ አሻሚ ፊደሎችንና ቁጥሮች ያላቸው ሰነዶች ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የላቸውም።
10. የጨረታ ማስከበሪያ አሸናፊው ከታወቀ በኋላ እስከ 60 ቀናት ይቆያል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ5 (በአምስት) ሰአት ተዘግቶ ከቀኑ 8 (ስምንት) ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
- በስተደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ከተማ በሚወስደው ዋናው የአስፓልት መንገድ ከአ/አበባ ዳሎታ ከተማ 326 ከ/ሜትር፤ ከጅማ ከተማ ዳሎታ ከተማ 93 ከ/ሜትር ርቀት ላይ እንገኛለን። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ደዉለው መጠየቅ ይችላሉ።
ዳሎታ
0922219635/09 17 00 17 18 /09 13 07 37 88
በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ5 (በአምስት) ሰአት
- Bid opening: 2026-09-15 14:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8 (ስምንት) ሰአት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Jimma Zone, Omo Beyum Woreda Cash Office
- Bid bond: 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T10:33:37.000Z