Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚያስረዳውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰአት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈልየጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ፅ/ቤት ወስዳችሁ እንድትጫረቱ ሆኖ ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜ ጨምሮ በሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻ፡-ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኝ ኮሜት ሳይት ኮንደሚንየም

ስልክ:- 0114717246/0912324182/0907079337

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ

የኅብረት ሥራ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜ ጨምሮ በሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜ ጨምሮ በሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:23:42.000Z
← Back to all tenders