Vehicle

የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Description

 ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሹፌር ከራስ ሆኖ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ላይ ለራሱ ሰራተኛ እና ተማሪዎች ብቻ መገልገል የሚፈልግ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ መጫረት ይችላል።

  1. ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፈቃድ።
  2. ህጋዊ የምዝገባ ፈቃድ።
  3. ህጋዊ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ ስለመሆኑ።
  4. ህጋዊ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር።
  5. ለጨረታ ሲመጡ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ኮፒ በማያያዝ ተጫራቾች የሚገለገሉበትን አካባቢና የሚከራዩበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 21/12/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ድረስ በወሳሳ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው 21/12/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ወሳሳ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ: ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ጨ/ከራቡ ወረዳ ልዩ ቦታ አለምገና ኮንዶሚኒየም ጀርባ ሶስና ት/ቤት መሄጃ የባቡር ሀዲድን ሳይሻገር

ስልክ ቁጥር 0113384133/0912292397

ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ  አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid opening: 2026-08-27 15:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Wesasa micro finance
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:29:34.000Z
← Back to all tenders