Textile, Garment and Leather
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 1 ቀን የነሀሴ/2018 ዓም
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍት ችላለቹ፡፡
- ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት 2 የደንብ ልብስ
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርንቸሮች
- ሎት 5 የህትመት
- ሎት 6 የላቦራቶሪ ዕቃዎችና መሳሪያወች
- ሎት 7 ተለያዩ ጥገናዎች
1. ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በየሎት የተቀመጡትን የብር መጠን በሚትወዳደሩበት ሎት በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሎት 1 ብር 2000.00
- ሎት 2 ብር 1000.00
- ሎት 3 ብር 2000.00
- ሎት 4 ብር 3000.00
- ሉት 5 ብር 1000.00
- ሉት 6 ብር 2000.00
- ሉት 7 ብር 2000,00
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 06 ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጀ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር አምስት/05 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡፡
3. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ለጨረታ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ10ኛ ቀን 11፡30 ታሽጎ በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል ፡፡
4. የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች ለሁሉም ናሙና የሚቀርብ ሲሆን ሎት 7 አይተዉ የሚጠገነው የዕቃ አይቱ ዋጋ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. የዘገዩ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ የጨረታ ማቅረቢያ ዋጋ ሲሞላ ሠርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለውም፡፡
8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መሰሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9. ጥቃቅን አነስተኛ ተቋማት ከሆኑ የንግድ ፊቃዳቸዉን እና ግብር ስለመክፈላቸው፤ የታደሰ መሆኑን የሚገልፅ ካአደራጃቸው አካል ማቅረብና የሀገር ውስጥ የምርት ውጤቶች አምራች መሆናቸዉ ተጠቅሶ የጨረታና የውል ማስከበሪያ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
10. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. የሠነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ዋጋ ፅንቶ የሚቆይበት 60/ስልሳ ቀናት ውል ከተፈረመ ቦኃላ ይሆናል፡፡ ት/ቤቱ በጀቱን አይተዉ 20% የመቀነስ እና የመጨመር መብት አለው።
አድራሻ፡- ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ድል ገቢያ አጠገብ ወይም ብስራተ ገብሬኤል አከባቢ ነዉ፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0911 047 990 / 0937 677 366
ማሳሰቢያ፡- የብቃት ሠነዶች የተጠየቁት ለሚገዙ እቃዎች የቢቃት መረጋገጫ መቅረብ አለባቸዉ፡፡
በአ/አ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛ ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Higher 23 Secondary School
- Buyer address: ድል ገቢያ አዳራሽ አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T08:07:31.000Z