Accounting and Auditing, Accounting System Design

የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተገቢው የሙያ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ድርጅቶች የሙያ ፍቃድ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዋጋ ዝርዝራቸውን በማያያዝ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ማቅረብ ይችላሉ፡፡

የጨረታውን ሰነድ ቦሌ ሆምስ ግቢ በአካል ተገኝተው ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ አቶ በሩከ ሞገስ +251 910 999 373

የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-09-05 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T08:44:28.000Z
← Back to all tenders