Textile, Garment and Leather

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁ 001/2019 ዓ.ም

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘዉ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈላጋል፡፡

የሎት ቁጥር

የሎት አይነት በዕቃና በአገልግሎት

መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

ለሁሉም ዕቃዎች

በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን

ለሁልም እቃዎች ናሙና መቅረብ አለበት

ሎት 1

የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት 6211

11,000

 

 

 

ሎት 2

አላቂ የቢሮ እቃዎች 6212

10,500

 

 

 

ሎት 3

የሕትመት ዕቃዎች -6213

4,000

 

 

 

ሎት 4

አላቂ የሕክምና ዕቃዎች -6214

3,000

 

 

 

ሎት 5

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 6215

10,900

 

 

 

ሎት 6

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች -6218

14,450

 

 

 

ሎት 7

ልዩ ልዩ መሳሪዎች 6219

4,000

 

 

 

ሎት.8

ቋሚ እቃ 6314

9,500

 

 

 

ሎት.9

ለማሽነሪ እድሳት ጥገና እና CCTV ካሜራ 6243

3,400

 

 

 

 

አጠቃላይ ድምር

70,750

 

 

 

በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃድ ያደሱ፤ በጨረታ ይሳተፉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
  • በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢ የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር / ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡
  • ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት /VAT/ ማካተት አለባቸው ቫት ሳይካተት የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገልጸ እንዳካተቱ ይቆጠራል፡፡
  • ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ፡፡
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  • መ/ቤቱ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ /ዋስትና በባንክ በተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን በኋላ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል ፡፡
  • አድራሻ፡- ቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት ልዩ ስሙ ጣሊያን ሰፈር ወይም ከዮሃንስ ቤተክርስትያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አራት መንታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በት/ቤቱ ስልክ ቁጥር 011-1-71-50–64 ደውለው ይጠይቁ

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Key Kokob Kindergarten and Elementary School
  • Buyer address: ልዩ ስሙ ጣሊያን ሰፈር ወይም ከዮሐንስ ቤተክርስቲያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አራት መንታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T09:42:51.000Z
← Back to all tenders