Textile, Garment and Leather

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

1. የደንብ ልብስ

2. የፅህፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

3. ሌሎች ቀላል እቃዎች ጽዳት እቃዎች

4. የህክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች

5. የፕላንት ማሽነሪ ህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ዕቃዎች

6. ቋሚ ዕቃ

7. የመምህራን ጋውን፣ የጥበቃ እና የፅዳት ደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉና ብቃት ያላቸው ተወዳሪዎች ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከ ወጣበት 16/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 29/12/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ዋጋውን በማድረግ ዋናውንና ኮፒውን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአከ ከ ከተማ ብስራት የመጀ ደ/ት/ቤት በሚገኘው የክፍያና ሒሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ግዢ ከፍል ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይቻላል።

ማንኛውም ተጫራች

1. የታደሰ የንግድ ፣ ፈቃድ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት ወቅታዊ የሆነና የታከለ ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርበታል።

2. ተጫራቾች ሰነዶቻቸውን ህጋዊ መሆኑን ለማረጋገጥ በዚህ ዌብ ሳይት www.ppa.gov.et የተመዘገበ መሆን አለበት

3. ማንኛውም ተጫራች የዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅበታል

.

ሎት

የጨረታ ዋስትና የብር መጠን

ብር

1

ሎት1፤- የደንብ ልብስ

10,250

00

2

ሎት 2 አላቂ የቢሮ እና የት/ ዕቃዎችና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

15,923

03

3

ሎት 3- ሌሎች ቀላል እቃዎች የጽዳት እቃዎች

7917

00

4

ሎት 4- የህክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች

250

00

5

ሎት 5- የፕላንት ማሽነሪ ህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ዕቃዎች

3750

 

00

6

ሎት 6- ቋሚ ዕቃ

10,000

00

7

ሎት 7- የመምህራን ጋውን፣ የጥበቃ እና የፅዳት ደንብ ልብስ ስፌት

448

 

76

 

ጠቅላላ ድምር

48,538

79

4. ጨረታው የሚከናወነው በመንግስት ግዢ አዋጅ በተገለፀው ግልፅ ጨረታ ስነስርዓት መሠረት ይሆናል።

5. ጥቃቅን ተቋማት በአዋጁ መሠረት የተቋቋመ አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የሚገልፅ የዋስትና ደብዳቤ በዘርፉ የተደራጀና አምራች መሆኑን የሚገልፅ ማቅረብ ይጠበቅበታ።

6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ ዋናውንና ቅጂው ላይ በአያንዳንዱ ሰነድ መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ሙሉ ሠነዱ ተመላሽ ማድረግ አለበት ይህን ያላደረገ ተጫራች ከጨረታው ውጭ መሆኑን እናሳውቃለን

7. ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር 1- 6 ለተጠቀሱት ዕቃዎችና ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት

8. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መዝጊያው ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም ።

9. ጨረታው በ10ኛው ቀን 29/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ያበቃል በማግስቱ በ2/13/2018ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡3ዐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ማንኛውም ተጫራች የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዢ ለመሳተፍ የሚያስችል ባቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበበትን የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማያያዝ አለበት፡፡

12. ማንኛውም አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ የዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት

ማሳሰቢያ፡- ህጋዊ ያልሆነ የገንዘብ ሰነድ ማስያዝ ከጨረታ የሚያሳግድና በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን

አድራሻ፡- ከዊንጌት ወደ አጠናተራ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 13 አጠገብ ወይም ከጦራይሎች ወደ ዊንጌት በሚወስደው ኮልፌ ጤና ጣቢያ ከፍ ብሎ

ለበለተ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 73 93 59/09-46-87-71_31/09-13-69-64 -46

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-07 09:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bisrat Elementary School
  • Buyer address: ከዊንጌት ወደ አጠናተራ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 3 አጠገብ ወይም ከጦርሀይሎች ወደ ዊንጌት በሚወስደው አበራ ሆቴል ፊት ለፊት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T09:56:21.000Z
← Back to all tenders