Textile, Garment and Leather

በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዳሴ የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ /ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019

በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሕዳሴ የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ /ት/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የደንብ ልብስ እና ስፌት ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃ ሎት 3. የህትመት ሥራዎች ሎት 4. አላቂ የሕከምና እቃዎች ሎት 5 የትምህርት መርጃ ሎት 6. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት 7. ልዩ ልዩ መሣሪያ እና መጽሐፍት ሎት 8. ለሕንፃ፤ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ጥገና ሎት 9 ፕላንት፤ ለማሽነሪ እና ለመሣሪያ ዕድሳት እና ጥገና ሎት 10. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት 11. ለመስተንግዶ (የካፌ ኪራይ፣ የምግብ ዝግጅት) ሎት 12, የመኪና ኪራይ የመሳሰሉትን ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ::

2. በዘርፉ የተሰማሩበት ፍቃድ በዕቃ አቅራቢነት እና አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

3. ጨረታውን ለመሳተፍ በቅድሚያ ለተጠቀሱት እቃዎች የማይመለስ በሎት 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000205510129 (የውስጥ ገቢ) በመክፈል ከባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

4. በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች /በዘርፉ የተሰማሩበት/ የተመዘገቡ መሆንዎትን የሚገልፅ ሰነድ መያዝ ይኖርብዎታል ፡፡

5. ጨረታውን መወዳደር የሚችሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ እሴት የሚጨምሩ [አምራች ሆነው ከአደራጃቸው ተቋም በሚፃፍላቸው ደብዳቤ መሠረት ያለክፍያ መጫረት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ አለበት፡፡

7. ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ከጨረታው መከፈቻ ቀን በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች አንድ ( 1%) አጠቃላይ ዋጋ ለሎት 1. ብር 15,832 (አስራ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ብቻ) ለሎት 2. ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 3. ብር 1500.00(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብቻ ለሎት 4 ብር 900.00 (ዘጠኝ መቶ ብር ብቻ) ለሎት 5. ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 6. ብር 12000.00 (አስራ ሁለት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 7. ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) የጨረታ ለሎት 8. ብር 17390.00 (አስራ ሰባት ሺህ ሶስት መቶ ዘጠና) ለሎት 9.ብር 2700 (ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ብር ብቻ) ለሎት 10. ብር 10,890 (አስር ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና) ለሎት 11 ብር 13,833.00 (አስራ ሦስት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ሦስት ብር ብቻ) ለሎት 12. ብር 5760.00 (አምስት ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ብር ብቻ) ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀን ድረስ ከዋና ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

9. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን በ 10 ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ከመፈረማቸው በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ት/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና (የተሻለ መንገድ ካገኘ ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የዕቃዎችን 20% መቀነስ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አድራሻ፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ከሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ ከላዛሪት ት/ቤት ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111-11-52-84 / 0111-11-52-50 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን በ 10ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Hidase Primary School
  • Buyer address: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ህዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ት ልዩ ቦታው ካራ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ወይም ቢቂላ መናፈሻ ጀርባ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር በሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-22T11:09:33.000Z
← Back to all tenders