Materials
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታቂያ ቁጥር A‐03/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ለንብረት /ለዕቃዎች, አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/TIN No/ ጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች በዘርፉ የሚገልፅ የተሰጠ ደብዳቤ እና የወሩ መጨረሻ ቫት ሪፖርት ለመንግስት ገቢ የተደረገበት ማስረጃ ሁሉም ማስረጃዎች ንግድ ፍቃዶች /በተናጠል እና ኮፒ ተደርጎ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው። የታተመ የዘመኑን ኪው አር ኮድ ያለው ደረሰኝ ከሽ ሬጅስተር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300 /ሦስት መቶ / ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህርዳር ከተማ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 19 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ማስከበሪያ/BID BOND: CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /GARANTE/ ማስያዝ አለበት። በታካሚ ቀለብ ላይ ብቻ በአሸናፊው ድርጅት እና በግዥው መስሪያ ቤት አትክልት እና ፍራፍሬ ውል ከተያዘበት ቀን አንስቶ ከ60 ቀን በኋላ በሁለቱም ወገን ዋጋውን የማሻሻል መቀነስ እና የመጨመር በሁለቱም ወገኖች ስምምነት የሚከናውን ይሆናል። ሁሉም ጨረታዎች ዋጋቸው በተናጠል ዋጋ የሚሞላ ይሆናል።
- የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች እና የትምህርት መርጃ ማቴሪያሎች -- ብር 5,999.69
- የተለያዩ የታካሚ ቀለብ፤ ብር 614,165.79
- የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ብር 64,589.18
01 /2019 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
ጨረታው እሁድ ነሐሴ 17/2018 ዓ/ም እስከ እሁድ ጳጉሜ 1/2018 ዓ/ም ከቀኑ ለ10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ተሽጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 3፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ትንሹ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታዉ ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ/ም በአገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚዉል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ።
ስ.ቁ፡- 058 321 4698
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-09-07 09:45
- Region: Amhara
- Publishing entity: በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል
- Bid document price: የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T08:03:18.000Z