Shoes and Other Leather Products

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉን እቃዎች ማለትም፤

ሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት 1

የደንብ ልብስ

20,000ብር

ሎት 2

አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች

12,000 ብር

ሎት 3

አላቂ የፅዳት እቃዎች

12,500 ብር

ሎት 4

መፅሐፍቶች

5000 ብር

ሎት 5

የህንፃ መሳሪያ

3250 ብር

ሎት 6

የህክምና እቃዎች

1000 ብር

ሎት 7

የህትመት ስራዎች

2500 ብር

ሎት 8

የስፖርት እቃዎች

19900 ብር

ሎት 9

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

1500 ብር

ሎት 10

የቋሚ ዕቃፈርኒቸር የቢሮ እቃዎች

4000 ብር

ሎት 11  

የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት

8500 ብር

ሎት 12

የጭነት አገልግሎት

8500 ብር

ሎት 13

የኮምፒውተር የፕሪንተር የማባዣ ማሽን ጥገና

3000 ብር

ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።  ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ሰነዱን ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ከ ሎት 1 እስከ ሎት 9 ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ለሎት 9 ማለትም ለቋሚ እቃ መስሪያ ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ከሎት 1 እስከ ሎት 9 ላሉት በቅድሚያ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ

አድራሻ፡- የህብር ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሰላም ነርሶች ኮሌጅ ፊት ለፊት ቆሬ

ኮንዶሚንየም ገባ ብሎ /ከዶንቦስኮ ት/ቤት ጀርባ

የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር ፡ 011-321-0963

የህብር ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hiber Kindergarten & Elementary School
  • Buyer address: ሰላም ነርሶች ኮሌጅ ፊት ለፊት ቆሬ ኮንዶሚኒም ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T09:03:54.000Z
← Back to all tenders