Accounting and Auditing, Accounting System Design
ዳም ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት ብቃት ባለው የውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Description
የ2018 ዓ/ም የሂሳብ ኦዲት አገልግሎት
ጨረታ ማስታወቂያ
ዳም ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2018 ዓ/ም ሂሳብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት ብቃት ባለው የውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በሕግ የተፈቀደላቸውና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኦዲተሮች በጨረታው እንዲሳተፉ ጥሪ ያቀርባል።
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ለ2019 ዓ/ም ቅጂ፤
2. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ቅጂ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ቅጂ
4. የታደለ የኦዲት ሙያ ፈቃድ/ሰርተፍኬት ቅጂ
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ቅጂ፣
6. በኦዲት ሙያ የመሥራት ሕጋዊ ብቃትና ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ፧
7. በተመሳሳይ የኦዲት ሥራ ላይ ያላቸውን የሥራ ልምድ የሚያረጋግጥ መረጃ(ካለ)፤
8. የኦዲት ሥራውን ለማከናወን የሚችሉበትን የፋይናንስ እና የሥራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ፕሮፖዛል ከዋጋ ጋር ማቅረብ።
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ በኋላ ተብሎ በግልጽ ተለይቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ተጫራቾች አስፈላጊ ሰነዶችን እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ የሚገኘው የኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415 ከ18/12/2018 ዓ/ም እስከ 29/12/2018 ዓ/ም ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 10፡00 ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በ29/12/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 የሚዘጋ ሲሆን ዘግይቶ የሚገባ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ለበለጠ መረጃ፦ 09 23 08 09 00 / 09 95 55 92 89
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-09-04 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dam Real Estate P.L.C.
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:20:11.000Z