Metal and Metal Working

የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የአፓርትመንቱን መግቢያ በሮች፣ ቡዞች፣ የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ በጥራት እና በተገቢው የቴክኒክ መስፈርት ብቁ በሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብሎክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር የአፓርትመንቱን መግቢያ በሮች፣ ቡዞች ፣የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ በጥራት እና በተገቢው የቴክኒክ መስፈርት ብቁ በሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

.

የሥራ መግለጫ

1

በር አንድ 80/80 በሆኖ ፍሬም ዉስጡ 60/40 እንዲሁም ቲክነሱ 2 በሆነ ብረት እና በሁለቱም ሳይድ ኮለን ያለዉ ቁመቱ 3.20 ሜትር ስፋቱ 40 40 የሆነ እና የእግረኛ በር 3 ሜትር 1 በሜትር  ያለዉ 70 ሴንቲ ሜትር ወደ ታች ተቀብሮ የሚተከል የተከፋቹ ቁመት 3 ሜትር   የሁለቱ በር ተከፋች  ስፋት 4.5 ሜትር

2

በር ሁለት 80/80 በሆነ ፍሬም ዉስጡ 60/40 እንዲሁም ቲክነሱ 2 በሆነ ብረት ቁመት 3 ሜትር የሁለቱ ተከፋች ስፋት 4 ሜትር  ኮለኑ በራሱ  ሊይ ሆኖ በአንዱ ሳይድ 50 . ተጨማሪ ተገንብቶ የሚሰራ እና መግቢያ መዉጫዉ  ላይ ራምፕ  የሚሰራ

3

በር ሶስት 40/40 በሆነ ፍሬም ዉስጡ 30/20 እንዲሁም ቲክነሱ 2 በሆነ ብረት ቁመት 3 ሜትር የሁለቱ ተከፋች ስፋት 3.50 ሜትር ኮለኑ ባለበት ሆኖ ትርፉ  1.5 ሜትር ለሁለት ተካፍሎ  በሩ ይገጠማል እንዲሁም  የእግረኛ በር 1 ሜትር ሜትር የሚሰራ

4

የጥበቃ ቤቶች ብዛት 3 የሚሰሩበት ማቴሪያሌ 48 ltz ቁመቱ 2.40 ስፋቱ 1.502.25 ከመሬት አንድ ሜትር ወደ ሊይ በለበር ላሜራ 4m  መስታወት 6060 ወደ ዉጭ ተከፋች ከንቹ በማይታይ ጣራዉ በኤጋ ቆርቆሮ  በኮንክሪት ሙሌት

5

የሽቦ አጥሩ በሜሽ ቋሚ ባለ2 RHS ብረት 2.5 ሜትር ስፋት ማገሩ 30 20  ጋሌባናይዝድ  ሮሌ

6

የቡዝ ሳይዝ ቁመቱ 2.40 ስፋቱ 1.202ሜትር  ኮንክሪት ፕላት ፎርም

7

የማስታወቂያ ቦርድ 2 1.5 የማህበሩ መለያ ፁሁፍ  የሚፃፍበት የሲ.ኤም. ሰንሻይን የመኖሪያ መንደር የጋራ ህንፃ ቤቶች ከብልክ 49-114 የቤት ባለቤቶች ማህበር


የጨረታ ተጫራቾች መስፈርቶች

  1. የሥራ ዋስትና የባንክ ቼክ ማስያዝ የሚችል
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
  3. ቲን ናምበር ያለዉ
  4. ንግድ ምዝገባ
  5. VAT ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  6. ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
  7. ሙሉ ማቴሪያሉን ግቢ  ዉስጥ  አምጥቶ  መሥራት  የሚችል
  8. በ 1 ወር ከ 15 ቀን ሰርቶ ማስረከብ የሚችል

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን እንቨልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ በግቢዉ ዉስጥ በሚገኘዉ የኮሚቴ ቢሮ በአካል ተገኝታችዉ  እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
  2. ተጫራቾች የሥራዉ ቦታዉን  በመጎብኘት  የሥራዉን  መጠንና  ሁኔታ  በማረጋገጥ  ዋጋ እንድታቀርቡ እያሳሰብን  የሚሰሩትን  መግቢያ በሮች፣ ቡዞች ፣የጥበቃ ቤቶች፣ የሽቦ አጥር እና የማስታወቂያ ቦርድ ዲዛይን   ኮሚቴ  ቢሮ  በአካል ቀርባችሁ  ማየት አለባችሁ ።
  3. በተቀመጠዉ መስፈርት ሊሰራ የተስማማዉ  ድርጅት ከተወዳዳሪዎች  ዝቅተኛ ጨረታ  የሚያስገባዉ አሸናፊ  ይሆናል።
  4. ኮሚቴዉ ጨረታዉን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለዉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
    ለበለጠ መረጃ በስልክ ማነጋገር ይቻላል 09 63 12 88 88
     

Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ
  • Bid opening: 2026-08-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሲ.ኤም.ሲ ሰንሻይን ቁ2 የመኖሪያ መንደር
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T13:26:23.000Z
← Back to all tenders