Vehicle and Machinery Sale
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የጨረታ ማረሚያ
Description
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
Nib International Bank
ማረሚያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-037/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተገለፀው በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 የሚገኝ የመጋዘን ህንፃ የካርታ ቁጥሩ በቀድሞው AA00007070584የወጣው በስህተት በመሆኑ AA000070705843 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a709c510a538a0df3000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T14:12:08.000Z