Accounting and Auditing, Accounting System Design
ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አ.ማ የ2018 ዓ.ም ብዛቱ 1 የቦክስ ፋይል የሂሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ሮሆቦት የገበያ ማዕከልና የመኖሪያ ቤት አ.ማ የ2018 ዓ.ም ብዛቱ 1 የቦክስ ፋይል የሂሳብ እንቅስቃሴ በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆኑም ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በሙያው የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍስት ማቅረብ የሚችሉ
2. የግብር ከፍይ መስያ ቁጥር ያስ
3. ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ የኦዲት አገልግሎት ስራውን የምታከናውኑበትን ዋጋና ስራውን አጠናቆ የኦዲት ሪፖርት ስማቅረብ የሚያስፈልገውን ጊዜ በጽሁፍ ገልጻችሁ የጨረታ ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማህበሩ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ማህበሩ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የማህበሩ አድራሻ፦ ካሳንቺስ ኡራኤል ሙሉጌታ ኮሜርሻል ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 620
ስልክ 09 82 85 82 00
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ5 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-28 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Rohobot Market Center and House Share Company
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T14:20:19.000Z