Steel Raw Materials and Products

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Aluminum Profile With All Accessories( LIZ Profile,Angle Connecter, Hinge, Z-Gasket---- Etc,Sink With All Accessories ( 50x120 &50×150), Heavy And Light Vehicles Tires Different Type & Vehicles & Machinery Battery በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Description

 

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 28/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት-1 Aluminum Profile With All Accessories( LIZ Profile, Angle Connecter, Hinge, Z-Gasket---- Etc
  • ሎት-2 Sink With All Accessories ( 50x120 &50×150)
  • ሎት-3 Heavy And Light Vehicles Tires Different Type
  • ሎት-4 Vehicles & Machinery Battery

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ

የንግድ ፈቃድ ያላቸው የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ነሀሴ20/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ጳጉሜ 03/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-09-08 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T14:37:00.000Z
← Back to all tenders