House and Building Foreclosure

ብርሃን ባንክ አ.ማ ለተለያየ አገልግሎት፣ መኖሪያ ቤት፣ ትምህርት ቤት፣ የቡና ኢንዱስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ፣ ንግድ እና መጋዘን ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4.የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5.መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው። የመኖሪያ፣ ትምህርት ቤቶች እና የቡና ኢንዱስትሪ፤

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት!

1

ቴዎድሮስ ተሾመ

ኢስት ጌት ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አ.አ ከተማ //ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 01

500 .

 

ለተለያየ አገልግሎት

 

AM000081203181

 

46,700,000.00

 

መስከረም 11 ቀን 2019 . ከጠዋቱ  400-530

2

ቴዎድሮስ ተሾመ

ደረጀ አድማሱ

 

. ከተማ //ላፍቶ /ከተማ አድራሻ የካዳስተር ብሎክ 12

150 .

 

መኖሪያ ቤት

 

AM000081202457

 

10,600,000.00

 

መስከረም 11 ቀን 2019 . ከቀኑ 800-930

3

ደምስ ለሚ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ

አዋሽ 1 ደረጃ ትምህርት ቤት

 

አዳማ ከተማ ቀበሌ 14

 

12829.6 ካ.ሜ

ትምህርት ቤት

 

805/91

 

24,300,000.00

 

መስከረም 12 ቀን 2019 . ከጠዋቱ 400-530

4

ደምስ ለሚ ጂማ እና ሃወኒ አሸናፊ ደያስ

አዋሽ 1 ደረጃ ትምህርት ቤት

 

አዳማ ከተማ ቀበሌ 04

 

11375 ካሜ

 

ትምህርት ቤት

 

1059/93

 

18,300,000.00

 

መስከረም 12 ቀን 2019 . ከቀኑ 800-930

5

ዮርዳኖስ ተመስገን

ጥሩነሽ ደመቀ እና ተመስገን ያለው

ሃዋሳ ከተማ ታቦር /ከተማ ፉራ ቀበሌ ብሎክ98/1954

201.63 .

 

መኖሪያ ቤት

 

SD00120081003

 

9,300,000.00

 

መስከረም 13 ቀን 2019 . ከጠዋቱ 400-530

6

ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች /የተ/የህ/ስራ ዩኒየን

የቤ/ ጫካ ቡና አምራቾች /የተ//ስራ ዩኒየን

 

ሰሙን ቤንች ወረዳ ቤንች ሼኮ ከተማ ይቅር ደሞዜ ቀበሌ

33000 .

 

የቡና ኢንዱስትሪ

 

03

 

4,300,000.00

 

መስከረም 14 ቀን 2019 . ከጠዋቱ 400-530

 

7

አስቻለው የኔጌት

ቦጋለች የኔሰው

 

እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

 

1574/09

 

2,500,000.00

 

መስከረም 15 ቀን 2019 . ከጠዋቱ 400-530

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-25 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T16:19:20.000Z
← Back to all tenders