Others
የካ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የካ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር አገልግሎት ግዥ
- ሎት 1 የአዳራሽ ዲኮር እና የሸራ ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ (Cpo 20,000)
- ሎት 2 የወንበርና የጠረጴዛ ጥገና አገልግሎት ግዥ (Cpo 5,000)
- ሎት 3 የህትመት ውጤቶች የገልግሎት ግዥ (cpo 20,000)
- ሎት 4 አይሱዙ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የሚጭን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከሃገር (cpo-20,000)
- ሎት 5 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቢስ 65 ሰው የሚይዝ ኪራይ አግልግሎት ግዥ ከ/ሃገር (cpo 20,000)
- ሎት 6 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቢስ 65 ሰው የሚይዝ ኪራይ አገልግሎት ግዥ አ/አ ውስጥ በሁሉም ክ/ከተማ ውሰጥ አገልግሎት የሚሰጥ (cpo=20,000)
- ሎት 7 አይሱዙ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የሚጭን ኪራይ አገልግሎት ግዥ አአ ውስጥ በሁሉም ክ/ከተማ ውስጥ (cpo=20,000)
- ሎት 8 የውሃ፣ ቆሎ እና የተለያዩ መስተንግዶዎች አገልግሎት ግዥ (cpo=10,000)
- ሎት 9 የኮምፒውተር ፣ የፕሪንተር፣ ፎቶኮፒ ማሽንና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና መለዋወጫ የአገልግሎት ግዥ (cpo=10,000)
- ሎት 10 የአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ (cpo=50,000)
- ሎት 11 የደንብ ልብስ ግዥ (cpo=10,000)
- ሎት 12 የጽዳት እቃዎች ግዥ (cpo 5,000)
- ሎት 13 የእንስሳት መድሃኒት ግዥ (cpo=20,000)
- ሎት 14 አሉሚኒየም ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ (cpo=20,000)
ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል፡፡
1. የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. የተጨማሪ እሴት ታክሲ ተመዝጋቢነት፡፡
5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን እቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
7. የዘመኑ ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ የኖርባቸዋል፡፡
9. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
10, ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
11.የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
12. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
13. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ CPO 10 % ማስያዝ አለባቸው፡፡
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ሎት 13 የእንስሳት መድሃኒት ቫት ማቅረብ አይገደዱም
የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
ስልክ ቁጥር፡- 011-8-67-81-75
የካ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-04 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Sub City Administration Bureau
- Buyer address: መገናኛ ውበት ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው አዲስ ባስገነባው የክ/ከተማው ህንፃ ላይ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 200(ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T08:21:00.000Z