Textile, Garments and Uniforms
ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ አላቂ የትምሀርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የመጀመሪያ ዘር በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የስርጢ ቅድመ አንደኛ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ስ‐/ቁጥር001/2019
ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎችን የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚያስፈልጉ ግዥዎች፡
የደንብ ልብስ፤አላቂ የቢሮ እቃዎች ህትመቶች አላቂ የትምሀርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች እነዚህን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆኖም ተጫራቾች በሚመለከታቸው የንግድ ዘርፍ መሰረት ከዚህ በታች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ (ቲን ቁጥር)ያለው እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ሁለቱንም ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር / ሰብሳቢ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ(የገቢዎች ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የተመዘገበ እና ስለመመዝገቡ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየርላይ ይቆያል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ(ታሽጎ) በኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት /ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
- ሎት 1፡- 6211 የደንብ ልብስ 50,000.00/ ሃምሳ ሺ ብር
- ሎት 2፡- 6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች 6,894/ ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዘጠና አራት ብር
- ሎት 3፡- 6213 የህትመት ስራዎች 1200.00/ አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር
- ሎት 4፡- 6215 አላቂ የትምህርት እቃዎች 6,000.00/ ስድስት ሺ ብር
- ሎት 5፡- 628 አላቂ የፅዳት እቃዎች 20,000.00/ ሃያ ሺ ብር
- ሎት 6፡- ቋሚ እቃዎች 26,000.00/ሃያ ስድስት ሺ ብር
በስኬት ባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በየሎቱ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ስራ መስፈርቶች እና የመወዳደሪያ የጨረታ ዶክመንታቸውን ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6ወር ለሞላው ናሙና መስሪያ ቤቱ አይጠየቅም፡፡
ዋጋው ሲሞላ ስርዝ ድልዝ ካለው ወይም በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ውድቅ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
ከጥቃቅን አነስተኛ ወይም ካደራጀው መስሪያቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ /ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ካልሆነ ግን እንደ ማንኛውም ተጫራች ሰነድ መግዛት እና የጨረታ የውል ማስከበሪያ በማሳያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ወደ ስርጢ ማርያም ቤ/ክርስቲያን ሲሄዱ ልዩ ስሙ ሰላሌ ሰፈር ገባ ብሎ ጨፌ ኮንዶሚኒየም አጠገብ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0114 71 50 53 ይደውሉ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት
የስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-04 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T08:27:52.000Z