Printed Advertising Materials

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ግብአቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/003/2019

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ግብአቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስያዣ መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Blanket 980*659 CM(For Cromoman)

pcs

60

የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን 500,000.00 ብር ያልበለጠ

5/13/2018 ከቀኑ 8:00

5/13/2018 ከቀኑ 810

2

Blanket 1030*950 CM (for sakurai unit-2)

pcs

40

3

Blanket 670 x 640 CM (for sakurai unit 1)

pcs

20

4

Plate 971*659 CM for web

pcs

10,000

5

Plate 1030*800 CM for sakurai Unit -2

pcs

800

6

Plate 650*550 CM for sakurai Unit-1

pcs

500

7

Cutter with Blade

pcs

10

8

Numbering Horizontal & Vertical (30 each)

pcs

60

9

Hotmelt Glue/Tecnomelt-spine Glue

kg

2000

10

Hotmelt Glue/Tecnomelt-side Glue

kg

2000

11

Knife (for Three Knife)

set

4

12

Knife (for Osako)

set

3

13

Knife (for Kolbus)

set

3

በዚህ መሰረት፡-

1. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የ 2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡

6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዲቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ  ስ.ቁ. 251 0118 550 083 / +251 911 968 780

ፊንፊኔ /ኢትዮጵያ

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-10
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-10 14:10
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Melba Printing, Publishing & Packaging S.C.
  • Buyer address: ቦሌ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ
  • Bid bond: የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ500,000.00 ብር ያልበለጠ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T08:56:45.000Z
← Back to all tenders