Printing and Publishing

በምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ መንዲ ዲስትሪክት ሆስፒታል በ2019 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ መደሃኒቶች፣ ሪ-ኤጀንቶችን እና የሰራተኞች ደምብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ መንዲ ዲስትሪክት ሆስፒታል በ2019 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ

1. የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ መደሃኒቶች፣ ሪ-ኤጀንቶችን እና የሰራተኞች ደምብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች

1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውሰጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡

3. ግብር የመክፈል ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን ማስረጃ የሚያቀርብ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት አይነት ለመለየት የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ።

5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚጫረቱበት አይነት ለእያንዳንዱ ቢዲ ቦንድ በሲፒኦ ብር 5000 (አምስት ሺህ) የጨረታ ሰነዱን ስያስገቡ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጨረቱበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገው ኤንቨሎፕ ውስጥ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል። በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00-6፡00 ሰዓት በመንዲ ሆስፒታል ገንዘብና ፋይናንስ ሥራ ሂደት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጅው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መሥሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0917 081 440 እና 0931 649 752 ደውሎ ይጠይቁ።

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይሆናል፡፡

በምዕራብ ወለጋ ዞን መንዲ ዲስትሪክት ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-09-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00-6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-10 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: West Wellega Zone Mensib Woreda Mendi District Hospital
  • Bid bond: 5,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T09:03:07.000Z
← Back to all tenders