Equipment and Accessories

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ነሀሴ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ግብር ስብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ለቀን 18/12/2018 እስከ 24/12/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና የመፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ግልጽ ጨረታ

ነሀሴ 25/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-08-31 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T09:18:36.000Z
← Back to all tenders