Accounting and Auditing, Accounting System Design
ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት)
ስራ ማስታወቂያ
ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሆፕ ፎር ኮራህ ዋና ቢሮ መምጣት በመመዝገብ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
የሚቀርቡ ሰነዶች
- ከሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የዘመኑ ግብር የከፈሉበት
- የስራ ልምድ ማረጋገጫ
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- የፌዴራል ወይም የክልል መስሪያ ቤት ለበጀት አመት የታደስ ፍቃድ
- ለስራው የሚጠይቀው ክፍያ መጠን
- ድርጅታችሁ ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለፅ እና ሌሎችን ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሉሏቸውን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡-ቆሬ መከላከያ ካምፕ (የጦር ኮሌጅ) አለፍ እንዳሉ ማህሌት ግሮሰሪ
ገባ ብሎ ሶስተኛ ቅያስ በስተግራ ገባ ብሎ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ 251 964 69 10 10
ወይም 251 929 00 85 50
ሆኘ ፎር ኮራህ
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hope For Korah
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T09:56:23.000Z