Pumps, Motors and Compressors
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሁለተኛ ዙር የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሠረት ሊከፍል ባለመቻሉ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የሚሸጠው ንብረት |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ በብር
|
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|||||
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ አይነት |
ብዛት |
ንብረት የሚገኝበት ቦታ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|
|
1 |
Air compressor |
(01) psc |
በደ/ኢ/ከ/መ ጋሞዞን አርባምንጭ ከተማ |
23,250,000
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:00-6:00 |
በደ/ኢ/ከ/መ ጋሞዞን አርባምንጭ ከተማ |
|
2 |
refrigerator dryer |
(01) psc |
|||||
|
3 |
air purification system |
(01) psc |
|||||
|
4 |
95% oxygen generator |
(01) psc |
|||||
|
5 |
99% high purity oxygen generator |
(01) psc |
|||||
|
6 |
Oxygen storage tank |
(01) psc |
|||||
|
7 |
buffer tank before oxygen booster |
(01) psc |
|||||
|
8 |
high pressure oxygen booster/air cooling |
psc |
|||||
|
9 |
oxygen control box with touch screen controlling system/fixed on 95% oxygen generator Diesel Generator |
(01) set |
|||||
|
10 |
filling station |
(01) psc |
|||||
|
11 |
AESS/auto vent port/system automatically vent the unqualified oxygen/fixed on 95% oxygen generator |
(01) set |
|||||
|
12 |
cylinder with cap/accessory for medical use /model 40L/ |
(100 psc |
|||||
|
13 |
Spare parts |
(01) set |
|||||
|
14 |
diesel generator |
(01) set |
|||||
ማሳሰቢያ-
- ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልግ ተደራዳሪ ተጫራች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25)በመቶ 5,812,500 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ አስራ ሁለት ሺህ አምስት መቶ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ በጨረታ ለመሳተፍ ይችላል።
- ማሽነሪው የተተከለ ሲሆን የሚሸጠው ማሸኑ ብቻ በመሆኑ አሸናፊው ካሸነፈ በኋላ ማሽነሪውን ነቅሎ የመውሰድ ሃላፊነት ያለበት ሲሆን የማሸነሪውን መንቀያ እና የትራንስፖርት ወጭ የሚሸፈነው በአሸናፊው ነው።
- የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነጻ ስለሆነ ገዥው የቀረጥ ነጻ ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል፤ ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ክፍያውን ገዥው ይከፍላል።
- ሐራጁ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት ይከናወናል።
- ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ ለሚገዙ ባሸነፉት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስ ክፍያ ጨምሮ አሸናፊው ይከፍላል።
- አሸናፊው የሀራጁ አሸናፊ መሆኑ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ማሽነሪዎችን ለማስጠበቅ የሚከፈል ክፍያ ለማሽነሪዎች መጠለያ ኪራይ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
- አሸናፊው የባንኩን የሊዝ ፋይናንሲን መሰፈርት ካሟላ ሽያጩ በዱቤ ግዥ ይሆናል።
- አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ በተገለፀበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት ካልከፈለ ባንኩ የሐራጅ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ በድጋሚ ይካሄዳል። በድጋሚ ሲሸጥ የሚፈጠረውን የዋጋ ልዩነት ይከፍላል።
- ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ንብረቶቹ በሚገኝበት በደ/ኢ/ከ/መ ጋሞ ዞን፤ አርባምንጭ ከተማ ይካሄዳል በሀራጁ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተወዳዳሪ ሀራጁ በሚካሄድበት ቀን የሀራጅ ሰዓት ከመድረሱ በፊት ማለትም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በሐራጅ ቦታ በመገኘት ምዝገባ ማካሄድ ሲ.ፒ.ኦ እና የታደሰ መታወቂያ ኮፒ ለጨረታው ኮሚቴ ማስረከብ አለበት።
- ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪከት በአካልበመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-181 06 06/03 -03 ደውሎ ማግኘት ይቻላል። ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ካሉ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-06 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 26, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:53:16.000Z