Textile, Garment and Leather
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 4 ሐምሌ 19 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሐምሌ 19/001/2019
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 4 ሐምሌ 19 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ 2019 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የሚገዛ ዕቃ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
10,000.00 |
|
ሎት 2 |
የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች |
7,500.00 |
|
ሎት 3 |
የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች |
16,000.00 |
|
ሎት 4 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች |
7,000.00 |
|
ሎት 5 |
የሕክምና ዕቃዎች |
1,000.00 |
|
ሎት 6 |
የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች |
9,000.00 |
|
ሎት 7 |
መጽሐፍት |
2,200.00 |
|
ሎት 8 |
ቆሎ እና ውሃ |
1,244.14 |
|
ሎት 9 |
የካፌ (መስተንግዶ) አገልግሎት |
1,000.00 |
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛ።
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
3. ቫት እና ቲን ተመዝጋቢነት የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. የዘመኑን ግብር የከፈለ (ዮፃብር ክሊራንስ) የሚያቀርብ
5. በአቅራቢነት ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ።
6. ተጫራቾች የገዙትን መደበኛ የጨረታ ሰነድ በተጫራች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች በአግባቡ ተሞልቶና በድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ተደርጎበት ሙሉ ሰነዱ መመለስ አለበት፣ ሙሉ ሰነዱን ያልመለሰ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በሐምሌ 19 ቁ.2 የደ ት/ቤት የክፍያና ሂሳብ ቢሮ ቁጥር 2 በመገኘት በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይቻላል።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት የዋጋውን 1% እስከ 2% ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ CPO ብቻ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
9. የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ የመጨረሻው ቀን በ10ኛው ቀን እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ሲሆን ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
12. ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በክፍያና ሂሳብ ቢሮ ቁ 2 ውስጥ የሚከፈት ይሆናል። ቀጣዩ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 11 በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ተፈፃሚ ይደረጋል።
13. ሁሉም ተጫራቾች ሰነዱን ሞልተው ሲያስገቡ የዕቃውን ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው። ናሙና ካላቀረበ ተቀባይነት የለውም።
15. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የሚያቀርቡት የዋስትና ደብዳቤ የተደራጁበት ዘርፍ በግልፅ የተቀመጠና አምራች ከሆነ የሚያመርተው ዘርፍ በግልጽ የተቀመጠ ደብዳቤውን ለመፈረም ሥልጣን በተሰጠው አካል የተፈረመና የዋስትና ደብዳቤው ለጨረታ ሰነድ መውሰጃ እና ለውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-279-1718/ 011-273-9879
ሐምሌ 19 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሐምሌ 19 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:56:35.000Z